Prio | Original string | Translation | — |
---|---|---|---|
You can import a file you've previously exported. The file name will start with %s followed by one or more strings indicating which settings it contains, finally followed by the date and time it was exported. | ከዚህ ቀደም ኤክስፖርት/እንዲወጣ የተደረገን ፋይል መልሰው ኢምፖርት/እንዲገባ ማድረግ ይችላሉ፡፡ የፋይሉ ስያሜም የሚጀምረው በ %s ሆኖ አንድ ወይም በዛ ያሉ ፈደላትን በማስከተል ሲሆን ይህም የሚያመለክተው የትኞችን ማቀነባበሪያዎች እንደያዘ/እንዳካተተ፣ በመጨረሻም ፋይሉ ኤክስፖረት/እንዲወጣ ተደርጎ የነበረበትን ቀንና ሠዓት በማስከተል ነው፡፡ | Details | |
You can import a file you've previously exported. The file name will start with %s followed by one or more strings indicating which settings it contains, finally followed by the date and time it was exported. ከዚህ ቀደም ኤክስፖርት/እንዲወጣ የተደረገን ፋይል መልሰው ኢምፖርት/እንዲገባ ማድረግ ይችላሉ፡፡ የፋይሉ ስያሜም የሚጀምረው በ %s ሆኖ አንድ ወይም በዛ ያሉ ፈደላትን በማስከተል ሲሆን ይህም የሚያመለክተው የትኞችን ማቀነባበሪያዎች እንደያዘ/እንዳካተተ፣ በመጨረሻም ፋይሉ ኤክስፖረት/እንዲወጣ ተደርጎ የነበረበትን ቀንና ሠዓት በማስከተል ነው፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
The Custom Document Title sets the page title as seen in browsers and search engines. | የተለመደው የዶክመንት ርዕስ የገፅን መጠሪያ ዕርስ በመወሰን/በማዘጋጀት በማሰሻ/መፈለጊያ ኢንጅኖችና በብራውዘሮች እንዲታይ ያደርጋል፡፡ | Details | |
The Custom Document Title sets the page title as seen in browsers and search engines. የተለመደው የዶክመንት ርዕስ የገፅን መጠሪያ ዕርስ በመወሰን/በማዘጋጀት በማሰሻ/መፈለጊያ ኢንጅኖችና በብራውዘሮች እንዲታይ ያደርጋል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
The Custom Body Class adds a class to the body tag in the HTML to allow CSS modification exclusively for this post type's archive page. | የከስተም ቦዲ ክላስ/The Custom Body Class አንድን አምደ-ምድብ/class በ body tag በመጨመር/በማካተት በ HTML ውስጥ የ CSS ማስተካከያ ለእንደዚህ አይነት ፓስት የገፅ ክምችት /post type's archive page ሙሉበሙሉ ይፈቅዳል፡፡ | Details | |
The Custom Body Class adds a class to the body tag in the HTML to allow CSS modification exclusively for this post type's archive page. የከስተም ቦዲ ክላስ/The Custom Body Class አንድን አምደ-ምድብ/class በ body tag በመጨመር/በማካተት በ HTML ውስጥ የ CSS ማስተካከያ ለእንደዚህ አይነት ፓስት የገፅ ክምችት /post type's archive page ሙሉበሙሉ ይፈቅዳል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
The Archive Intro Text sets the text before the archive entries to introduce the content to the viewer. | የክምችት ማስተዋወቂያ ፅሑፉ/ Archive Intro Text የክምችት ግባቶች ከመጨመራቸው በፊት የማስተዋወቂያ ፅሑፍ በማዘጋጀት የክምችቱን ይዘት ለተመልካች እንዲገነዘብ ያስችላል፡፡ | Details | |
The Archive Intro Text sets the text before the archive entries to introduce the content to the viewer. የክምችት ማስተዋወቂያ ፅሑፉ/ Archive Intro Text የክምችት ግባቶች ከመጨመራቸው በፊት የማስተዋወቂያ ፅሑፍ በማዘጋጀት የክምችቱን ይዘት ለተመልካች እንዲገነዘብ ያስችላል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
When you click the button below, Genesis will generate a data file (%s) for you to save to your computer. | ከዚህ በታች የተመለከተውን ቁልፍ/በተን ሲጫኑ፣ Genesis ወዲያውኑ ዳታ ፋይል (%s) በመፍጠር ወደ ኮምፒውተርዎ እንዲያስቀምጡ ያደርጋል፡፡ | Details | |
When you click the button below, Genesis will generate a data file (%s) for you to save to your computer. ከዚህ በታች የተመለከተውን ቁልፍ/በተን ሲጫኑ፣ Genesis ወዲያውኑ ዳታ ፋይል (%s) በመፍጠር ወደ ኮምፒውተርዎ እንዲያስቀምጡ ያደርጋል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
This works with the Blog Template, which is a page template that shows your latest posts. It's what people see when they land on your homepage. | ይህ የሚሰራው ከጦማር ቴምፕሌት ጋር ሲሆን፣ ይኸውም የገፅ ቴምፕሌት/ template የቅርብ ፓስቶችን/ posts ማሳያ ነው፡፡ ሰዎችም ወደመነሻ ገፁ በመጡ ጊዜ የሚያዩት ይህንኑ ነው፡፡ | Details | |
This works with the Blog Template, which is a page template that shows your latest posts. It's what people see when they land on your homepage. ይህ የሚሰራው ከጦማር ቴምፕሌት ጋር ሲሆን፣ ይኸውም የገፅ ቴምፕሌት/ template የቅርብ ፓስቶችን/ posts ማሳያ ነው፡፡ ሰዎችም ወደመነሻ ገፁ በመጡ ጊዜ የሚያዩት ይህንኑ ነው፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
These options can be extended or limited by the child theme. | እነኝህ አማራጮች በአነስተኛ ቲም/child theme አማካኝነት ሊስፋፋ ወይም ሊወሰኑ ይችላሉ፡፡ | Details | |
These options can be extended or limited by the child theme. እነኝህ አማራጮች በአነስተኛ ቲም/child theme አማካኝነት ሊስፋፋ ወይም ሊወሰኑ ይችላሉ፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
Once you upload an import file, it will automatically overwrite your existing settings. | እንዲገባ የሚደረገውን ፋይል/an import file አንዴ አፕሎድ ካደረጉ፣ ከዚህ ቀደም የነበረዎትን ቅንብሮች/settings በማጥፋት በአዲሱ እንዲተኩ ይደረጋል፡፡ | Details | |
Once you upload an import file, it will automatically overwrite your existing settings. እንዲገባ የሚደረገውን ፋይል/an import file አንዴ አፕሎድ ካደረጉ፣ ከዚህ ቀደም የነበረዎትን ቅንብሮች/settings በማጥፋት በአዲሱ እንዲተኩ ይደረጋል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
Upload the data file (%s) from your computer and we'll import your settings. | ዳታ ፋይልዎን (%s) ከኮምፒተርዎ ላይ በማምጣት አፕሎድ/upload ሲያደርጉ የዕርስዎን ቅንብሮች እናስገባልዎታለን፡፡ | Details | |
Upload the data file (%s) from your computer and we'll import your settings. ዳታ ፋይልዎን (%s) ከኮምፒተርዎ ላይ በማምጣት አፕሎድ/upload ሲያደርጉ የዕርስዎን ቅንብሮች እናስገባልዎታለን፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
This lets you select the layout for the archive page. On most of the child themes you'll see these options: | ይኸውም የክምችት ገፁን አቀማመጥ ለመምረጥ ያስችልዎታል፡፡ በአብዛኛዎቹ አነስተኛ ቲሞች/ child themes ላይም እነኝህን አማራጮች ያያሉ፡- | Details | |
This lets you select the layout for the archive page. On most of the child themes you'll see these options: ይኸውም የክምችት ገፁን አቀማመጥ ለመምረጥ ያስችልዎታል፡፡ በአብዛኛዎቹ አነስተኛ ቲሞች/ child themes ላይም እነኝህን አማራጮች ያያሉ፡-
You have to log in to edit this translation.
|
|||
Today's date displays the current date | ዛሬ ቀን የሚያሳየው አሁን ላይ ያለውን ቀን ነው | Details | |
Today's date displays the current date ዛሬ ቀን የሚያሳየው አሁን ላይ ያለውን ቀን ነው
You have to log in to edit this translation.
|
|||
This allows you to import or export Genesis Settings. | ይህ የ Genesis ቅንብሮችን ለማስወጣት እና ለማስገባት/ለማካተት ይፈድልዎታል፡፡ | Details | |
This allows you to import or export Genesis Settings. ይህ የ Genesis ቅንብሮችን ለማስወጣት እና ለማስገባት/ለማካተት ይፈድልዎታል፡፡
You have to log in to edit this translation.
|
|||
Import | አስገባ/ኢምፖርት | Details | |
This cannot be undone | ይህ ሊጠናቀቅ የማይችል አይደለም | Details | |
Export | ኤክስፖርት/አስወጣ | Details | |
Export as